የሰንበት ት/ቤቱ መልክት
ለ፡ሰ/በ/ት/ቤት አባላት፣በውጭ ለምትኖሩ የ ሰ/በ/ት/ቤት አባላት በሙሉ እና ለእህት ሰ/ት/ቤቶች
|÷kBN bMo‰Q xYtN XN¿GDlT zND m_tÂLÂ ytwldW yxYhùD Ngùo wÁT nW? ´ ማቴ 2÷2
በቅድሚያ እንኳን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለልደትና በዓለ ጥምቀት በሠላም አደረሰን፡፡ የሠው ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት የበለጠ ክብር ሆኖ የተፈጠረ የእግዚአብሔር የእጁ ስራ ውጤት ነው፤ ከዚህም በላይ የሕይወት እስትንፋስ እፍ የተባለበትና ልባዊት ነባቢትና ሕያዊት ነፍስ የተሰጠው ፍጡር ነው፡፡
|እግዚአብሔር አምላክም ሠውን ከምድር አፈር ፈጠረው፤ በፊቱም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሠውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ´ ዘፍ 2÷6 ነገር ግን የሠው ልጅ ሀጢአትን ሸምቶ ሞትን በመጥራት ሕያው የነበረው ሟች ቅዱስ የነበረው ኃጥዕ ሆኗል፤ በገነት ይኖር የነበረው ሠው በሀጢአቱ ምክንያት ምድር ላይ ነፍሱ ከስጋው ስትለይም በሲኦል እንዲኖር ሆኗል፡፡
በወደቀበት ሊተወው ያልፈለገ የምህረት ባለቤት እግዚአብሔር ግን |አዳም ሆይ የት አለህ?´ ዘፍ 3÷9 በማለት ሊፈልገው መጥቷል፡፡ በይሁዳ ምድር በቤተልሔም አውራጃ በከብቶች በረት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ተወለደ፡፡ |…. ልጅም ትወልዳለች፤ እርሡም ሕዝቡን ከኃጢያታቸው ያድናችዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ´ ማቴ 1÷@1 የጠፋ አዳምን ፍለጋ ሠው የሆነ አምላክ ኢየሱስ ክርሰቶስ የሥራ መጀመሪያ በሆነው ይምቀቱ በባሕረ ዮርዳኖስ የተጣለ የእዳደብዳቤያችንን ደምስሶልናል ለአርአያነት ተጠምቆ እንድንጠመቅ አስተምሮናል በአዳም በደል የጠፋው ልጅነታችን በጥምቀት ባሮች ሳይሆን ልጆች ተብለናል |እንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም´ ዮሐ !5÷05
ኮከብን በምስራቅ አይተን እንሠግድለት ዘንድ መጥተናልና የተወለደው የአይሁድ ንጉስ ወዴት ነው?´ ከዙፋኑ ወርዶ የጠፋውን አዳም ፍለጋ የመጣ ኢየሱስ ክርስቶስን የሻቱ ሠብዓሠገል ቀድመው የጠየቁት ዛሬም እኛ መጠየቅ የሚገባን ጥያቄ ነው፡፡ |ኢየሱስ ክርስቶስ ወዴት አለ?´ ሠብዓ ሰገል ከልባቸው የፈለጉትን አምላክ በቤተልሔም፣ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ውስጥ አግኝተውታል፡፡ ዛሬም እኛ ከሁሉ አስቀድመን በሙሉ ልባችን ክርስቶስን ልንፈልገው ይገባል |አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግስት ጽድቁንም ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል´ ማቴ 7÷#3
አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን ይርዳን፡፡ ከበዓለልደቱና ጥምቀቱ ረድኤት በረከት ተካፋይ ያድርገን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን፡፡
ከሰንበት ት/ቤት

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ